ሀይሉ ለይትባረክ ይጨነቃል– ጉድ ፈላ
ቪዲዮ
04 ፌብሩወሪ
ሀይሉ ስለይትባረክ ይጨነቃል። ተስፋ አዲስ ሰው ይተዋወቃል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ሀይሉ እና በእምነት አይተዋወቁም – ጉድ ፈላ
07 ጃንዩወሪ
የበእምነትን ቦርሳ ይሰረቃል – ጉድ ፈላ
03 ዲሴምበር
ቀልድ ችግራቸውን ያስረሳቸዋል – ጉድ ፈላ
18 ጁን
ይትባረክ በእምነትን ለማናገር ምክር ይጠብቃል – ጉድ ፈላ
28 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ሀይሉ እና በእምነት አይተዋወቁም – ጉድ ፈላ
የተስፋ እናት ሀይሉ በእምነትን ሊያውቃት እንደማይችል ለይትባረክ ያስረዱታል። ይትባረክ መመረቁን ያስታውሳቸዋል።
ቪዲዮ
ጋረድ ተዋቡን ለማስገደል ያቅዳል – ገብርዬ
ተዋቡ በመታመሟ ካሳ ይጨነቃል፣ ሀኪም መድሀኒት ይሰጣታል። መቆያ ገብርዬን ለመቅረብ ይሞክራል። ጋረድ፣ ሀኪሙ ተዋቡን እንዲገድል ያስፈራራዋል። ወርቄ ጋረድን ትረዳዋለች።
ቪዲዮ
የሱራፌል ጠላቶች ምዕራፍን ያግቷታል – ዙረት
ኪዳን ስለምዕራፍ መጥፋት ይጨነቃል። ሱራፌል ኪዳንን ለስለላ ስራ ይልከዋል። ምዕራፍ እራሷን ስታ ትገኛለች። ሱራፌል እና ታምራት ስራቸውን ይቀጥላሉ።
ቪዲዮ
ተስፋ ከእናቱ ይደበቃል – ጉድ ፈላ
ተስፋ እናቱን ፈርቶ ይደበቃል። በእምነት መቅዲን ለመረዳት ትሞክራለች። ኤርሚያስ ቢኒያምን መቅዲ አጠገብ እንዳይደርስ ያስጠነቅቀዋል።